ቀደም
ሲል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቅራቢነት በክቡር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የከፍተኛ
መኮንንነት ማዕረግ ጥር 25 ቀን 2010 ዓ.ም የተሰጣቸው ከብርጋዲየር እስከ ሙሉ ጀነራል የማዕረግ እድገት
የተሰጣቸው 61 የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት በዛሬው እለት በክቡር ፕሬዝደንቱ እጅ የማዕረግ ማልበስና
የሰርተፊኬት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ተከናውኖላቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
ሀ. የብርካዴር ጀነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው
1. ኮሎኔል ፍስሃ ስንታየሁ ዕምር
2. ኮሎኔል አስረሴ አያሌው ተገኘ
3. ኮሎኔል ደዲ አስፋው አያኔ
4. ኮሎኔል ዓለማየሁ ወልዴ ጅሎ
5. ኮሎኔል በርሄ ኪዳነ ስራፍኤል
6. ኮሎኔል ዳዊት ወልደሰንበት አውግቸው
7. ኮሎኔል አስፋው ማመጫ ይርዳው
8. ኮሎኔል ጥላሁን አሸናፊ ማሞ
9. ኮሎኔል ግደይ ኃይሉ ገብረእግዚአብሔር
10. ኮሎኔል ሽመልስ አጥናፉ ድንቁ
11. ኮሎኔል ተስፋዬ ተመስገን ዓባይ
12. ኮሎኔል ደሳለኝ ዳቼ ኡልቴ
13. ኮሎኔል አባዲ ሰላምሳ አበበ
14. ኮሎኔል መኮንን በንቲ ቴሶ
15. ኮሎኔል ከበደ ረጋሳ ገርቢ
16. ኮሎኔል ታገሰ ላምባሞ ድምቦሬ
17. ኮሎኔል ነጋሲ ትኩዕ ለውጠ
18. ኮሎኔል ዳኛቸው ይትባረክ ገብረማርያም
19. ኮሎኔል ፍቃዱ ፀጋዬ እምሩ
20. ኮሎኔል ይርዳው ገብረመድህን ገብረፃድቅ
21. ኮሎኔል ይልማ መኳንንት ተንሳይ
22. ኮሎኔል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ
23. ኮሎኔል ጉዕሽ በርሀ ወልደሥላሴ
24. ኮሎኔል አባተ ዓሊ ፍላቴ
25. ኮሎኔል አለሙ አየነ ዘሩ
26. ኮሎኔል ብርሃ በየነ ወልደንጉስ
27. ኮሎኔል ኃይሉ እንዳሻው አቶምሳ
28. ኮሎኔል ገብረህይወት ሳሲኖስ ገብሩ
29. ኮሎኔል ከበደ ፍቃዱ ገብረመድህን
30. ኮሎኔል መኮንን አስፋው ቀልቦ
31. ኮሎኔል ዓለምሰገድ ወንድወሰን በርሄ
32. ኮሎኔል ሰለሞን ቦጋለ መኮንን
33. ኮሎኔል ወ/ጂወርጊስ ተክላይ አስፋው
No comments:
Post a Comment