Monday 19 March 2018

News-2

The President visits Poland.

News

This is video from the office

https://youtu.be/dEi7fwQMkRM

Breaking News

የሳውዲ መንግስ ያለስራ ፈቃድና በሀገሪቱ የሚኖሩ ዜጎችን ሊያስወጣ ነው

ለዝርዝሩ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ http://tubeunblock.info/watch?v=fY3Vf_63SI8

በኦሮሚያና በኢትዮ-ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት

ሰበር ዜና፡- ኢቢሲ

በኦሮሚያና በኢትዮ-ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት

  ሙሉ ቪዲዮውን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ http://tubeunblock.info/watch?v=_ndPoRsYjZw
 
ክቡር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ 122ኛው የዓድዋ ድል በዓለን በዓድዋ አከበሩ

የካቲት 23 ቀን 2010 ዓ.ም
በኢትዮጵያዊያን መካከል ምንም አይነት ልዩነት ቢኖርም የሀገር ጉዳይ ሲነሳ ልዩነታቸውን ወደጎን ትተው የጋራ ለሆነው አጀንዳ ቅድሚያ እንደሚሰጡ የዓድዋው ጦርነት አብይ ማሳያ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ፡፡

ክቡር ፕሬዝደንቱ 122ኛውየዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን ድሉ በተበሰረበት የሰሎዳ ተራራ ስር በአካል ተገኝተው አክብረዋል፤ በዓሉን አስመልክተውም ንግግር አድርገዋል፡፡

በንግግራቸውም የዓድዋ ድል መሰረታዊ ሚስጥር ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ካላቸው ቀናዒነት የተነሳ ልዩነቶቻቸውን አቻችለው በአንድነት መነሳት መቻላቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ 

ቅኝ ገዢዎች መላው አፍሪካን ለመቀራመት የሚስችላቸውን የበርሊን ኮንፈረንስ ካካሄዱ ከ11 ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያን ለመውረር ገስግሶ የመጣውን የጣሊያን ወራሪ ኃይል በዓድዋ ድል በመመታቱ ምኞቱ መና ሆኖ መቅረቱን አክለው ገልፀዋል ክቡር ፕሬዝደንቱ፡፡ 

“የአድዋ ድል የኢትዮጵያዊያንን አንድነት ያሳየ፤ መላው ጥቁር ህዝቦችን ለነፃነት ትግል ያነሳሳ፤ ጦርነትን ድል የማድረግ መሰረታዊ መነሻ የመሳሪያ ሃይል ሳይሆን ፍትህ መሆኑን ያሳየ ነው” ብለዋል ክቡር ፕሬዝደንቱ፡፡

ክቡር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ በ122ኛው የዓድዋ ድልን በቦታው ተገኝተው ከማክበር ባለፈ የኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ የተመሰረተበትን የናዕዴር ኣዴት ወረዳን አንዳንድ ቦታዎችን በተለይም ምስረታው እውን የሆነበትን ዋሻ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

ክቡር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ከፍተኛ ጀነራሎችን ሾሙ

ቀደም ሲል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቅራቢነት በክቡር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የከፍተኛ መኮንንነት ማዕረግ ጥር 25 ቀን 2010 ዓ.ም የተሰጣቸው ከብርጋዲየር እስከ ሙሉ ጀነራል የማዕረግ እድገት የተሰጣቸው 61 የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት በዛሬው እለት በክቡር ፕሬዝደንቱ እጅ የማዕረግ ማልበስና የሰርተፊኬት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ተከናውኖላቸዋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-
                 ሀ. የብርካዴር ጀነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው
1.  ኮሎኔል ፍስሃ ስንታየሁ ዕምር
2.  ኮሎኔል አስረሴ አያሌው ተገኘ
3.  ኮሎኔል ደዲ አስፋው አያኔ
4.  ኮሎኔል ዓለማየሁ ወልዴ ጅሎ
5.  ኮሎኔል በርሄ ኪዳነ ስራፍኤል
6.  ኮሎኔል ዳዊት ወልደሰንበት አውግቸው
7.  ኮሎኔል አስፋው ማመጫ ይርዳው
8.  ኮሎኔል ጥላሁን አሸናፊ ማሞ
9.  ኮሎኔል ግደይ ኃይሉ ገብረእግዚአብሔር
10. ኮሎኔል ሽመልስ አጥናፉ ድንቁ
11. ኮሎኔል ተስፋዬ ተመስገን ዓባይ
12. ኮሎኔል ደሳለኝ ዳቼ ኡልቴ
13. ኮሎኔል አባዲ ሰላምሳ አበበ
14. ኮሎኔል መኮንን በንቲ ቴሶ
15. ኮሎኔል ከበደ ረጋሳ ገርቢ
16. ኮሎኔል ታገሰ ላምባሞ ድምቦሬ
17. ኮሎኔል ነጋሲ ትኩዕ ለውጠ
18. ኮሎኔል ዳኛቸው ይትባረክ ገብረማርያም
19. ኮሎኔል ፍቃዱ ፀጋዬ እምሩ
20. ኮሎኔል ይርዳው ገብረመድህን ገብረፃድቅ
21. ኮሎኔል ይልማ መኳንንት ተንሳይ
22. ኮሎኔል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ
23. ኮሎኔል ጉዕሽ በርሀ ወልደሥላሴ
24. ኮሎኔል አባተ ዓሊ ፍላቴ
25. ኮሎኔል አለሙ አየነ ዘሩ
26. ኮሎኔል ብርሃ በየነ ወልደንጉስ
27. ኮሎኔል ኃይሉ እንዳሻው አቶምሳ
28. ኮሎኔል ገብረህይወት ሳሲኖስ ገብሩ
29. ኮሎኔል ከበደ ፍቃዱ ገብረመድህን
30. ኮሎኔል መኮንን አስፋው ቀልቦ
31. ኮሎኔል ዓለምሰገድ ወንድወሰን በርሄ
32. ኮሎኔል ሰለሞን ቦጋለ መኮንን
33. ኮሎኔል ወ/ጂወርጊስ ተክላይ አስፋው

President Visits Korea

H.E. Dr. Mulatu Teshome President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia visited South Korea last week.

H.E. Dr. Mulatu Teshome President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia visited South Korea last week.H.E. Dr. Mulatu Teshome President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia visited South Korea last week.H.E. Dr. Mulatu Teshome President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia visited South Korea last week.H.E. Dr. Mulatu Teshome President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia visited South Korea last week.